COVID-19 (በፊት “ኖቬል ኮሮናቫይረስ” ተብሎ የሚታወቀዉ) የህዝብ ጤና ምክረ ሀሳቦች COVID-19 Public Health Recommendations in Amharic COVID-19 የህዝብ ጤና ምክረ ሀሳቦች ?COVID-19 ምንድነዉ COVID-19 (በፊት “ኖቬል ኮሮናቫይረስ” ተብሎ የሚታወቀዉ) ከሰዉ ወደ ሰዉ እየተሰራጨ ያለ አዲስ ቫይረስ ነዉ። ምንጩ ከቻይና ሆኖ በአሁኑ ሰዓት አሜሪካና ብዙ ሌሎች...